Tutorials in Amharic

Tutorials

This tutorial is in Amharic to give some guidance on how you can program a mobile application using Android for beginners. ይህ መልመጃ Tutorial እንዴት Android Studioን በመጠቀም  የሞባይል ፕሮግራሞችን መፃፍ እንደምትችሉ ደረጃ በደረጃ የሚያስተምር  ቪዲዮ ነው። 


VideoTutorialsDescription



Tutorial #1 starts on how you can download and install the Android Studio which is essential to start programming. If in case you don’t have JDK on your computer, the Android Studio will advise you to download and install after the studio is installed. This tutorial is used to guide you how you can download and install android studio. በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን ማውረድና መጫን እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #2 is showing how you can create your first Android based mobile application using the Android Studio. Here most of the activities are driven by dialog windows where you have to select and enter only on few things. After finalizing tutorial #2 you will be having one new mobile application running with no content in it. This tutorial is used to guide you step by step how you can create your first program. በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም አዲስ የሞባይል ፕሮግራም መፍጠር እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #3 is showing you how you can add some components in the already created mobile app in the tutorial #2. Here you will be guided how you can add TextView (to display specific text), EditText (to enter data in the text area) and Button to initiate some action. How to create TextView, Edit Text and Button. በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም በመልመጃ ሁለት ላይ በሰራነው የሞባይል ፕሮግራም ላይ ቴክስቶችን (TextView)፣ በተኖችን (Button) ፣ ቴክስት ማስገቢያ ቦታዎችን (Edit Text) ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #4 is dealing with Option Menu and the tutorial will guide you how you can modify/add option usually displayed at the top-right corner of the mobile application. Here we will create an additional two options and define some actions attached to the options to be executed. How to create an Option Menu. በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው የሞባይል ፕሮግራም ላይ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚጠቅሙ አማራጭ ቁልፎች (Option Menu) በሞባይላችን ከቀኝ-በላይ በኩል የምገኙ የመምረጫ ቁልፎች እንዴት መስራት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #5: How to create an action to the already created EditText and Button. በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም እንዴት  በቴክስት ማስገቢያ ቦታዎች (Edit Text) ላይ ያስገባነውን መረጃ ክችዚህ በፊት ያዘጋጀነውን በተን (Button) ስንነካ መልሰን ማንበብና ማየት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #6: How to create the layout format using Relative Layout.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት የሰራነውን ፕሮግራም እንዴት በ Relative Layout ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #7: How to create a Linear Layout in the already existing Relative Layout.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት የሰራነውን ፕሮግራም እና በ Relative Layout የተዘጋጀውን እንዴት ከ Linear Layout ጋር በጋራ መጠቀም እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #8: How to create Radio Button in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም እና በ Relative Layout እና በLinear Layout በተዘጋጀው ላይ እንዴት Radio Button ማስገባት  እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #9: How to create Check Box in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም  ላይ እንዴት Check Box Button ማስገባት  እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #10: How to create action on the already created Radio Button in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም እና ላዘጋጀነው  Radio Button በሚመረጥበት ወቅት ዋጋውም እንዲቀየር የሚያደርግ Action እንዴት ማስገባት  እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #11: How to create action on the already created Check Box in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው Check Box ላይ ሲመረጥ መለወጡንና ማሳየት እንዲችል ትእዛዝ ወይም Action ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #12: How to create Spinner in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት Spinnerን ማካተት እንደሚቻል የሚያሳይ መልመጃ ነው።



Tutorial #13: How to create List View in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት List View ማዘጋጀት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #14: How to create Alert Dialog to be accessed when Spinner is selected in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ Spinnerን በመረጡበት ወቅት እንዴት  የተመረጠውን ዳታ በAlert Dialog ላይ ማሳየት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #15: How to create Alert Dialog to be accessed when List View is selected in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው List View ላይ ሲመረጥ መለወጡንና ማሳየት እንዲችል ትእዛዝ Alert Dialogን በመጠቀም ማሳየት እንዴት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #16: How to create Table Layout and add images to each column in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ Table Layout ማስገባትና ቴብሉ ውስጥ picture ማስገባት  እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #17: How to create Tab Layout in the already existing Layouts in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት Tab Layout መጨመርና ከተሰሩት Layout ጋር ማያያዝ እንዴት  እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #18: How to create image on the action bar in the already existing program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት በAction Bar ላይ image ማሳየት እንደሚቻል  አሳያለሁ።



Tutorial #19: How to attach image button and edit text with already existing tab layout in the program.  በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው Tab Layout ላይ ሲመረጥ ለታይ የሚችልና ለሚቀጥለው tutorial ግብአት የሚሆን Edit Text እና Image Button በአዲስ Layout ላይ ማሳየት እንዴት እንደሚቻል አሳያለሁ።



Tutorial #20: How to attach DatePicker Dialog with already existing image button in the program. በዚህኛው መልመጃ እንዴት Android Studioን በመጠቀም ከዚህ በፊት በሰራነው ፕሮግራም ላይ እንዴት DatePicker Dialog ማስገባት  እንደሚቻል አሳያለሁ።

No comments:

Post a Comment